1 ዜና መዋዕል 14:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ዳግመኛም ፍልስጥኤማውያን በሸለቆው አደጋ ጣሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ፍልስጥኤማውያን ሸለቆውን እንደ ገና ወረሩ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ፍልስጥኤማውያን ደግሞ ወደ ሸለቆው ተመልሰው እንደገና መውረር ጀመሩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ፍልስጥኤማውያንም ደግሞ በኀያላን ሸለቆ ተሰበሰቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ፍልስጥኤማውያንም ደግሞ በሸለቆው አደጋ ጣሉ። 参见章节 |