Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 11:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 የቴቁሔ ሰው የዒስካ ልጅ ዒራስ፥ ዓናቶታዊው አቢዔዜር፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 የቴቁሔ ሰው የሆነው የዒስካ ልጅ፣ ዒራስ፣ የዓናቶቱ ሰው አቢዔዜር፣

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 የቴ​ቁሔ ሰው የአ​ቂስ ልጅ ኦራ፥ ዓና​ቶ​ታ​ዊው አቤ​ዔ​ዜር፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 የቴቁሔ ሰው የዒስካ ልጅ ዒራስ፥ ዓናቶታዊው አቢዔዜር፥

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 11:28
7 交叉引用  

ፈሌጣዊው ሴሌስ፥ የቴቆአዊው የዒቄሽ ልጅ ዒራ፥


ዓናቶታዊው አቢዔዜር፤ ሑሻዊው መቡናይ፥


ሃሮራዊው ሳሞት፥ ፈሎናዊው ሴሌስ፥


ኩሳታዊው ሴቤካይ፥ አሆሃዊው ዔላይ፥


አለቃቸው አሒዔዝር ነበረ፥ ከእርሱም በኋላ ኢዮአስ፥ ሁለቱም የጊብዓዊው የሸማዓ ልጆች ነበሩ፤ እንዲሁም ይዝኤል፥ ፋሌጥ፥ የዓዝሞት ልጆች ነበሩ፤ በራኪያ፥ ዓናቶታዊው ኢዩ፥


ለዘጠነኛው ወር የዘጠነኛው አለቃ ከብንያማውያን የነበረው ዓናቶናዊው አቢዔዘር ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ።


ለስድስተኛው ወር ስድስተኛው አለቃ የቴቁሐዊው የዒስካ ልጅ ዒራስ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告