1 ዜና መዋዕል 1:51 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 የኤዶምያስም አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቲምናዕ አለቃ፥ ዓልዋ አለቃ፥ የቴት አለቃ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም51 ሃዳድም ሞተ። ዋና ዋናዎቹ የኤዶም ሕዝብ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቲምናዕ፣ ዓልዋ፣ የቴት፣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም51 ሃዳድም ሞተ የኤዶምም አለቆች ቲምናዕ፥ ዐልዋ፥ ዬቴት 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 አዳድም ሞተ፤ የኤዶምያስም አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቴምናዕ አለቃ፥ ጎለም አለቃ፥ የቴት አለቃ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)51 የኤዶምያስም አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ አለቃ ቲምናዕ፥ አለቃ ዓልዋ፥ አለቃ የቴት፥ 参见章节 |