Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:48 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

48 ሠምላም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረሆቦት ሰው ሳኡል ነገሠ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

48 ሠምላ ሲሞት በወንዙ አጠገብ ያለው የርሆቦቱ ሳኡል በምትኩ ነገሠ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

48 ሳምላም በሞተ ጊዜ በኤፍራጥስ ወንዝ ዳር ያለችው የረሐቦት ተወላጅ የነበረው ነገሠ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

48 ስማ​ዓም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ በወ​ንዙ አጠ​ገብ ያለ​ችው የረ​ኆ​ቦት ሰው ሳኦል ነገሠ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

48 ሠምላም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረኆቦት ሰው ሳኡል ነገሠ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:48
3 交叉引用  

ሠምላም ሞተ፥ በስፍራውም በወንዝ አጠገብ ካለችው ከርሆቦት ሻኡል ነገሠ።


ሃዳድም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የመሥሬቃ ሰው ሠምላ ነገሠ።


ሳኡልም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ።


跟着我们:

广告


广告