Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

47 ሃዳድም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የመሥሬቃ ሰው ሠምላ ነገሠ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

47 ሃዳድ ሲሞት፣ የመሥሬቃው ሠምላ በምትኩ ነገሠ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

47 ሀዳድ በሞተ ጊዜ የማሥሬቃ ተወላጅ የነበረው ሳምላ ነገሠ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

47 አዳ​ድም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ የማ​ስቃ ሰው ስማዓ ነገሠ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

47 ሐዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የመሥሬቃ ሰው ሠምላ ነገሠ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:47
3 交叉引用  

ሃዳድም ሞተ፥ በስፍራውም የማሥሬቃው ሠምላ ነገሠ።


ሑሳምም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም ዓዊት ነበረ።


ሠምላም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረሆቦት ሰው ሳኡል ነገሠ።


跟着我们:

广告


广告