Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

39 የሎጣንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ሔማም ናቸው፤ ቲሞናዕ የሎጣን እኅት ነበረች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39 የሎጣን ወንዶች ልጆች፦ ሖሪና ሄማም፤ ቲምናዕ የሎጣን እኅት ነበረች።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

39 የሎ​ጣ​ንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ኤማን፤ ታም​ናን የሎ​ጣን እኅት ነበ​ረች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

39 የሎጣንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ሔማም፤ ቲሞናዕ የሎጣን እኅት ነበረች።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:39
5 交叉引用  

የሎጣን ልጆችም ሖሪ፥ ሄማን ናቸው፥ የሎጣንም እኅት ቲምናዕ ናት።


የሴይርም ልጆች፤ ሎጣን፥ ሦባል፥ ጽብዖን፥ ዓና፥ ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን ናቸው።


የሦባል ልጆች፤ ዓልዋን፥ ማኔሐት፥ ዔባል፥ ስፎ፥ አውናም ናቸው። የጽብዖንም ልጆች፤ አያነና ዓና ናቸው።


ሖራውያንም ደግሞ አስቀድሞ በሴይር ላይ ተቀምጠው ነበር፥ የዔሳው ልጆች ግን ነጠቁአቸው፥ ጌታ የሰጣቸውን እስራኤላውያን በርስት ምድራቸው እንዳደረጉት፥ ከፊታቸው አጠፉአቸው፥ በስፍራቸውም ተቀመጡ።


ሖራውያንን ከፊታቸው አጥፍቶ፥ በሴይር ለተቀመጡት ለዔሳው ልጆች እንዳደረገ፥ እንዲሁ ለእነርሱ አደረገ፥ እነርሱንም ቀምተው በስፍራቸው እስከ ዛሬ ድረስ ተቀመጡ።


跟着我们:

广告


广告