Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ይጡር፥ ናፊሽ፥ ቄድማ ነበሩ፤ እነዚህ የእስማኤል ልጆች ናቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ኢጡር፣ ናፌስና ቄድማ፤ እነዚህ የእስማኤል ወንዶች ልጆች ናቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 ይጡር፥ ናፊሽና ቄድማ ተብለው የሚጠሩት ናቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 የጡር፥ ናፌስ፥ ቂዳማ፤ እነ​ዚህ የይ​ስ​ማ​ኤል ልጆች ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ኢጡር፥ ናፌስ እና ቄድማ፤ እነዚህ የእስማኤል ልጆች ናቸው።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:31
4 交叉引用  

ሐዳድ፥ ቴማ፥ ይጡር፥ ናፊሽ እና ቄድማ ናቸው።


ሚሽማዕ፥ ዱማ፥ ማሣ፥ ኩዳን፥ ቴማን፥


የአብርሃምም ቊባት የኬጡራ ልጆች፤ ዚምራን፥ ዮቅሻን፥ ሜዳን፥ ምድያም፥ የሽቦቅ፥ ሹሐን ናቸው። የዮቅሻንም ልጆች፤ ሳባና ድዳን ናቸው።


ከአጋራውያንና ከይጡር ከናፊሽና ከናዳብ ጋር ተዋጉ።


跟着我们:

广告


广告