Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 የአብርሃምም ልጆች፤ ይስሐቅና እስማኤል ናቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 የአብርሃም ወንዶች ልጆች፤ ይሥሐቅ፣ እስማኤል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 አብርሃም ይስሐቅንና እስማኤልን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 የአ​ብ​ር​ሃ​ምም ልጆች፤ ይስ​ሐቅ፥ ይስ​ማ​ኤል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 የአብርሃምም ልጆች ይስሐቅ እና እስማኤል ናቸው።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:28
10 交叉引用  

እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው “ስለ ባርያህና ስለ ብላቴናው አትዘን፥ ሣራም የምትነግርህን ቃል ሁሉ ስማ፥ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃልና።


የሣራ አገልጋይ ግብጻዊትዋ አጋር ለአብርሃም የወለደችው የአብርሃም ልጅ የእስማኤል ትውልድ ይህ ነው፤


የአብርሃም ልጅ የይስሐቅ ትውልድም ይህ ነው፥ አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፥


አብርሃም የተባለ አብራም።


ትውልዳቸውም እንደዚህ ነው። የእስማኤል በኩር ልጅ ነባዮት፤ ከዚህ በኋላ ቄዳር፥ አድብኤል፥ ሚብሣም፥


አብርሃምም ይስሐቅን ወለደ። የይስሐቅም ልጆች ዔሳውና እስራኤል ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告