Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ዜና መዋዕል 1:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 አርፋክስድም ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 አርፋክስድ ሳላን ወለደ፤ ሳላም ዔቦርን ወለደ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 አር​ፋ​ክ​ስ​ድም ቃይ​ና​ንን ወለደ፤ ቃይ​ና​ንም ሳላን ወለደ፤ ሳላም ኤቦ​ርን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 አርፋክስድም ቃይናንን ወለደ፤ ቃይናንም ሳላን ወለደ፤ ሳላም ዔቦርን ወለደ።

参见章节 复制




1 ዜና መዋዕል 1:18
4 交叉引用  

አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ።


የሴምም ልጆች፤ ኤላም፥ አሦር፥ አርፋክስድ፥ ሉድ፥ አራም፥ ዑፅ፥ ሑል፥ ጌቴር፥ ሞሳሕ ናቸው።


ለዔቦርም ሁለት ልጆች ተወለዱለት፤ በዘመኑ ምድር ተከፍላለችና የአንደኛው ስም ፋሌቅ ተባለ፤ የወንድሙም ስም ዮቅጣን ይባል ነበር።


跟着我们:

广告


广告