1 ዜና መዋዕል 1:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከነዓንም የወለደው የበኩር ልጁን ሲዶንን፥ ሔትን፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ከነዓንም፦ የበኵር ልጁ የሲዶን፣ የኬጢያውያን፣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13-16 የከነዓን የበኲር ልጅ ጺዶን ሲሆን እንዲሁም ሒታውያን፥ ኢያቡሳውያን፥ አሞራውያን፥ ጌርጌሳውያን፥ ሒዋውያን፥ ዓርቃውያን፥ ሲናውያን፥ አርዋዳውያን፥ ጸማራውያንና ሐማታውያን የከነዓን ልጆች ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከነዓን የበኵር ልጁን ሲዶንን፥ ኬጤዎንን፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ከነዓንም የበኵር ልጁን ሲዶንን፥ ኬጢን፥ 参见章节 |