Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 7:72 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

72 በአሥራ አንደኛውም ቀን የአሴር ልጆች አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

72 በዐሥራ አንደኛው ቀን የአሴር ሕዝብ አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል ስጦታ አመጣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

72 በዓሥራ አንደኛውም ቀን የአሴር ልጆች አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል አቀረበ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

72-77 በዐሥራ አንደኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከአሴር ነገድ የኤክራን ልጅ ፋግዔል ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

72 በዐ​ሥራ አን​ደ​ኛ​ውም ቀን የአ​ሴር ልጆች አለቃ የኤ​ክ​ራን ልጅ ፋግ​ኤል መባ​ውን አቀ​ረበ፤

参见章节 复制




ዘኍል 7:72
4 交叉引用  

ከአሴር የኤክራን ልጅ ፋግኤል፥


በእነርሱም አጠገብ የሚሰፍሩ የአሴር ነገድ ይሆናሉ፤ የአሴርም ልጆች አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል ነበረ።


ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥ አምስት አውራ በጎች፥ አምስት አውራ ፍየሎች፥ አምስት የአንድ ዓመት ተባት የበግ ጠቦቶች ነበረ፤ የአሚሳዳይ ልጅ የአኪዔዘር መባ ይህ ነበረ።


መባውም ለእህል ቍርባን በዘይት የተለወሰ መልካም ዱቄት የተሞሉ፥ ሚዛኑ እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን መቶ ሠላሳ ሰቅል የሆነ አንድ የብር ወጭት፥ ሚዛኑም ሰባ ሰቅል የሆነ አንድ የብር ድስት፤


跟着我们:

广告


广告