Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 7:66 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

66 በአሥረኛውም ቀን የዳን ልጆች አለቃ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

66 በዐሥረኛው ቀን የዳን ሕዝብ አለቃ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር ስጦታውን አመጣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

66 በአሥረኛውም ቀን የዳን ልጆች አለቃ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር አቀረበ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

66-71 በዐሥረኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከዳን ነገድ የዓሚሻዳይ ልጅ አኪዔዜር ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

66 በዐ​ሥ​ረ​ኛ​ውም ቀን የዳን ልጆች አለቃ የአ​ሚ​ሳዲ ልጅ አኪ​ያ​ዜር መባ​ውን አቀ​ረበ፤

参见章节 复制




ዘኍል 7:66
2 交叉引用  

በሰሜን በኩል እንደ ሠራዊቶቻቸው የዳን ሰፈር ዓላማ ይሆናል፤ የዳንም ልጆች አለቃ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር ነበረ።


跟着我们:

广告


广告