ዘኍል 7:36 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 በአምስተኛውም ቀን የስምዖን ልጆች አለቃ የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 በዐምስተኛው ቀን የስምዖን ሕዝብ አለቃ የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል ስጦታውን አመጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 በአምስተኛውም ቀን የስምዖን ልጆች አለቃ የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል አቀረበ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36-40 በአምስተኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከስምዖን ነገድ የጹሪሻዳይ ልጅ ሸሉሚኤል ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 በአምስተኛውም ቀን የስምዖን ልጆች አለቃ የሲሩሳዴ ልጅ ሰላምያል መባውን አቀረበ፤ 参见章节 |