Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 7:16 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ለኃጢአትም መሥዋዕትም አንድ አውራ ፍየል፤ ለደኅንነትም መሥዋዕት ሁለት በሬዎች፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ለኀጢአት መሥዋዕት አንድ ተባዕት የፍየል ጠቦት፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ለኃጢአትም መሥዋዕትም አንድ አውራ ፍየል፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 አንድ ተባት ፍየል ለኃጢአት መሥዋዕት

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ለኀ​ጢ​አ​ትም መሥ​ዋ​ዕት አንድ አውራ ፍየል፤

参见章节 复制




ዘኍል 7:16
3 交叉引用  

የሠራው ኃጢአት ቢታወቅ፥ ነውር የሌለበትን ተባት ፍየል ለቍርባኑ ያቀርበዋል፤


ካህኑም ከኃጢአት መሥዋዕት ደም በጣቱ ወስዶ ለሚቃጠል መሥዋዕት በሚሆነው መሠዊያ ቀንዶች ያደርገዋል፤ የተረፈውንም ደም ለሚቃጠል መሥዋዕት ከሚሆነው መሠዊያ በታች ያፈስሰዋል።


ለሚቃጠልም መሥዋዕት አንድ ወይፈን፥ አንድ አውራ በግ፥ አንድ የአንድ ዓመት ተባት ጠቦት፤


跟着我们:

广告


广告