Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 4:8 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 በእነርሱም ላይ ቀይ መጐናጸፊያ ይዘርጉ፥ በአቆስጣውም ቁርበት መሸፈኛ ይሸፍኑት፥ መሎጊያዎቹንም ያግቡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 በእነዚህም ላይ ቀይ ጨርቅ ይዘርጉ፤ የአቆስጣውን ቍርበት ደርበውም መሎጊያዎቹን በየቦታቸው ያስገቡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 በእነርሱም ላይ ቀይ መጐናጸፊያ ይዘርጉ፥ በአስቆጣውም ቁርበት መሸፈኛ ይሸፍኑት፥ መሎጊያዎቹንም ያግቡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ይህን ሁሉ በቀይ ጨርቅ ሸፍነው ከበላዩ የተለፋ ስስ ቊርበት ይደርቡ፤ መሎጊያዎችንም ያስገቡ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 በእ​ነ​ር​ሱም ላይ ቀይ መጐ​ና​ጸ​ፊያ ይዘ​ርጉ፤ በአ​ቆ​ስ​ጣ​ውም ቍር​በት መሸ​ፈኛ ይሸ​ፍ​ኑት። መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ቹ​ንም ያግቡ።

参见章节 复制




ዘኍል 4:8
5 交叉引用  

ርዝመቱም ሁለት ክንድ፥ ወርዱም አንድ ክንድ፥ ቁመቱ አንድ ክንድ ተኩል የሆነ ገበታ ከግራር እንጨት ሥራ።


የፍየልም ጠጉር፥ ቀይ የአውራ በግ ቁርበት፥ የአስቆጣ ቁርበት፥ የግራርም እንጨት፥


ሰማያዊውንም መጐናጸፊያ ይውሰዱ፥ የሚያበራውንም መቅረዝ፥ ቀንዲሎቹንም፥ መኰስተሪያዎቹንም፥ የኩስታሪ ማድረጊያዎቹንም፥ እርሱንም ለማገልገል የዘይቱን ዕቃዎች ሁሉ ይሸፍኑ፤


跟着我们:

广告


广告