Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 4:22 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 የጌድሶንን ልጆች ድምር ደግሞ በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገኖቻቸውም ውሰድ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 “ጌርሶናውያንንም በየቤተ ሰባቸውና በየጐሣቸው ቍጠራቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 “እንዲሁም የጌድሶንን ልጆች በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገኖቻቸውም የሕዝብ ቈጠራ አድርግ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 “የጌርሾን ጐሣዎች የሆኑትን ሌዋውያን በየትውልዳቸውና በየቤተሰባቸው ቊጠራቸው፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 “የጌ​ድ​ሶ​ንን ልጆች ከመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ጀም​ረህ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸ​ውም ቍጠ​ራ​ቸው።

参见章节 复制




ዘኍል 4:22
5 交叉引用  

የጌድሶንም ልጆች ስሞች በየወገናቸው እነዚህ ናቸው፤ ሎቤኒ፥ ሰሜኢ።


ለጌድሶን የሎቤናውያን ወገን የሰሜአውያንም ወገን ነበሩት፤ የጌድሶናውያን ወገኖች እነዚህ ናቸው።


የጌድሶናውያንም አባቶች ቤት አለቃ የዳኤል ልጅ ኤሊሳፍ ይሆናል።


እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦


የመገናኛውን ድንኳን ሥራ ይሠሩ ዘንድ ለአገልግሎት የሚገቡትን ሁሉ ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ አምሳ ዓመት ድረስ ቍጠራቸው።


跟着我们:

广告


广告