Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 35:14 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 በዮርዳኖስ ማዶ ሦስት ከተሞች ትሰጣላችሁ፥ በከነዓንም ምድር ሦስት ከተሞች ትሰጣላችሁ፤ የመማፀኛ ከተሞች ይሆናሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ስለዚህ ከዮርዳኖስ ወዲህ ሦስቱን እንዲሁም በከነዓን ሦስቱን የመማፀኛ ከተሞች አድርጋችሁ ስጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 በዮርዳኖስ ማዶ ሦስት ከተሞች ትሰጣላችሁ፥ በከነዓንም ምድር ሦስት ከተሞች ትሰጣላችሁ፤ የመማፀኛ ከተሞች ይሆናሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ከእነርሱም ሦስቱ ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተምሥራቅ፥ ሦስቱ ደግሞ በከነዓን ምድር ይሁኑ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 በዮ​ር​ዳ​ኖስ ማዶ ሦስት ከተ​ሞ​ችን ትለ​ያ​ላ​ችሁ፤ በከ​ነ​ዓ​ንም ምድር ሦስት ከተ​ሞ​ችን ትለ​ያ​ላ​ችሁ፤ የመ​ማ​ፀኛ ከተ​ሞ​ችም ይሆ​ናሉ።

参见章节 复制




ዘኍል 35:14
4 交叉引用  

የምትሰጡአቸውም ስድስቱ ከተሞች የመማፀኛ ከተሞች ይሁኑላችሁ።


跟着我们:

广告


广告