Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 33:9 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ከማራም ተጕዘው ወደ ኤሊም መጡ፤ በኤሊምም አሥራ ሁለት የውኃ ምንጮች ሰባ ዘንባቦችም ነበሩ፤ በዚያም ሰፈሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ከማራ ተነሥተው ዐሥራ ሁለት የውሃ ምንጮችና ሰባ የተምር ዛፎች ወደ ነበሩበት ወደ ኤሊም መጥተው በዚያ ሰፈሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ከማራም ተጉዘው ወደ ኤሊም መጡ፤ በኤሊምም ዐሥራ ሁለት የውኃ ምንጮች ሰባ ዘንባቦችም ነበሩ፤ በዚያም ሰፈሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ከዚያም ተነሥተው ዐሥራ ሁለት የውሃ ምንጮችና ሰባ የተምር ዛፎች ወደሚገኙባት ወደ ኤሊም ሄደው በዚያ ሰፈሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ከም​ረ​ትም ተጕ​ዘው ወደ ኤሊም መጡ፤ በኤ​ሊ​ምም ዐሥራ ሁለት የውኃ ምን​ጮች፥ ሰባ ዘን​ባ​ቦ​ችም ነበሩ፤ በዚ​ያም በውኃ አጠ​ገብ ሰፈሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 33:9
2 交叉引用  

እነርሱም ወደ ኤሊም መጡ፥ በዚያም አሥራ ሁለት የውኃ ምንጮችና ሰባ የዘንባባ ዛፎች ነበሩባት፤ በዚያም በውኃው አጠገብ ሰፈሩ።


ከኤሊምም ተጕዘው በኤርትራ ባሕር ዳር ሰፈሩ።


跟着我们:

广告


广告