ዘኍል 33:5 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 የእስራኤልም ልጆች ከራምሴ ተጕዘው በሱኮት ሰፈሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እስራኤላውያን ከራምሴ ተነሥተው በሱኮት ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የእስራኤልም ልጆች ከራዓምሴ ተጉዘው በሱኮት ሰፈሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እስራኤላውያን ከራምሴ ተነሥተው በመጓዝ በሱኮት ሰፈሩ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የእስራኤልም ልጆች ከራምሴ ተጕዘው በሱኮት ሰፈሩ። 参见章节 |