Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 33:33 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 ከሆርሃጊድጋድም ተጕዘው በዮጥባታ ሰፈሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 ከሖርሃጊድጋድም ተነሥተው በዮጥባታ ሰፈሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 ከሖርሃጊድጋድም ተጉዘው በዮጥባታ ሰፈሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 ከሖርሃጊድጋድ ተነሥተው በመጓዝ በዮጥባታ ሰፈሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 ከገ​ድ​ገ​ድም ተጕ​ዘው በአ​ጤ​ቤት ሰፈሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 33:33
3 交叉引用  

ከብኔያዕቃንም ተጕዘው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።


ከዮጥባታም ተጕዘው በዔብሮና ሰፈሩ።


ከዚያም ወደ ጉድጎዳ ተጓዙ፤ ከጉድጎዳም ወደ ውኃ ፈሳሾች ምድር ወደ ዮጥባታ ተጓዙ።


跟着我们:

广告


广告