Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 33:31 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ከሞሴሮትም ተጕዘው በብኔያዕቃን ሰፈሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ከምሴሮት ተነሥተው በብኔያዕቃን ሰፈሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ከሞሴሮትም ተጉዘው በብኔያዕቃን ሰፈሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 ከሞሴሮት ተነሥተው በመጓዝ በቤኔያዕቃን ሰፈሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ከመ​ሱ​ሩ​ትም ተጕ​ዘው በብ​ን​ያ​ቅን ሰፈሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 33:31
5 交叉引用  

የኤጽር ልጆችም እነዚህ ናቸው ቢልሐን፥ ዛዕዋን፥ ዓቃን


በእስራኤልም ልጆች ላይ ገና ንጉሥ ሳይነግሥ በኤዶምያስ ምድር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው። የቢዖር ልጅ ባላቅ፤ የከተማይቱም ስም ዲንሃባ ነበረ።


ከሐሽሞናም ተጕዘው በሞሴሮት ሰፈሩ።


ከብኔያዕቃንም ተጕዘው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።


የእስራኤልም ልጆች ከብኤሮት ብኔያዕቃን ወደ ሞሴራ ተጓዙ፤ በዚያም አሮን ሞተ በዚያም ተቀበረ፤ በእርሱም ፋንታ ልጁ አልዓዛር ካህን ሆነ።


跟着我们:

广告


广告