ዘኍል 33:30 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ከሐሽሞናም ተጕዘው በሞሴሮት ሰፈሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ከሐሽሞና ተነሥተው በምሴሮት ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ከሐሽሞናም ተጉዘው በሞሴሮት ሰፈሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ከሐሽሞና ተነሥተው በመጓዝ በሞሴሮት ሰፈሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከኤሴምናም ተጕዘው በመሱሩት ሰፈሩ። 参见章节 |