ዘኍል 33:22 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ከሪሳም ተጕዘው በቀሄላታ ሰፈሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ከሪሳ ተነሥተው በቀሄላታ ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከሪሳም ተጉዘው በቀሄላታ ሰፈሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ከሪሳ ተነሥተው በመጓዝ በቀሄላታ ሰፈሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከሪሳም ተጕዘው በመቄላት ሰፈሩ። 参见章节 |