Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 3:24 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 የጌድሶናውያንም አባቶች ቤት አለቃ የዳኤል ልጅ ኤሊሳፍ ይሆናል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 የጌርሶን ጐሣዎች ቤተ ሰቦች አለቃ የዳኤል ልጅ ኤሊሳፍ ይሆናል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 የጌድሶናውያንም አባቶች ቤት አለቃ የዳኤል ልጅ ኤሊሳፍ ይሆናል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 የጌርሾናውያን ወገን መሪ የላኤል ልጅ ኤልያሳፍ ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 የጌ​ድ​ሶን አባ​ቶች ቤት አለቃ የዳ​ሔል ልጅ ኤሊ​ሳፍ ይሆ​ናል።

参见章节 复制




ዘኍል 3:24
3 交叉引用  

የጌድሶናውያን ወገኖች ከማደሪያው በኋላ በምዕራብ በኩል ይሰፍራሉ።


ጌድሶናውያንም በመገናኛው ድንኳን የሚጠብቁት ማደሪያው፥ ድንኳኑም፥ መደረቢያውም፥ የመገናኛው ድንኳን ደጃፍ መጋረጃ፥


የጌድሶንን ልጆች ድምር ደግሞ በየአባቶቻቸው ቤቶች በየወገኖቻቸውም ውሰድ።


跟着我们:

广告


广告