Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 27:9 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ስጡ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ሴት ልጅ ከሌለችው ደግሞ ውርሱን ለወንድሞቹ ስጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ሴት ልጅም ከሌለው ወንድሞቹ ንብረቱን ይውረሱ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ሴት ልጅም ባት​ኖ​ረው፥ ርስ​ቱን ለወ​ን​ድ​ሞቹ ትሰ​ጣ​ላ​ችሁ፤

参见章节 复制




ዘኍል 27:9
2 交叉引用  

ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ፤


ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ሰው ቢሞት ወንድ ልጅም ባይኖረው፥ ርስቱ ለሴት ልጁ ይለፍ፤


跟着我们:

广告


广告