ዘኍል 27:5 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሙሴም ነገራቸውን በእግዚአብሔር ፊት አቀረበ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ስለዚህ ሙሴ ጕዳያቸውን ወደ እግዚአብሔር አቀረበ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሙሴም ነገራቸውን በጌታ ፊት አቀረበ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሙሴም የእነርሱን አቤቱታ ወደ እግዚአብሔር አቀረበ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በአባታችን ወንድሞች መካከል ርስትን ስጠን።” ሙሴም ነገራቸውን በእግዚአብሔር ፊት አቀረበ። 参见章节 |