Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 27:15 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ሙሴም እግዚአብሔርን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ሙሴ እግዚአብሔርን እንዲህ አለው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ሙሴም ጌታን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ሙሴም ወደ ጌታ እንዲህ ሲል ጸለየ፦

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ሙሴም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ረው፦

参见章节 复制




ዘኍል 27:15
3 交叉引用  

ከይሁዳ ነገድ የዮፎኒ ልጅ ካሌብ፤


እናንተ በጺን ምድረ በዳ በማኅበሩ ጠብ በቃሌ ላይ ዐምፃችኋልና፥ በእነርሱም ፊት በውኃው ዘንድ አልቀደሳችሁኝምና። ይህም በጺን ምድረ በዳ በቃዴስ ያለው የመሪባ ውኃ ነው።


የእግዚአብሔር ማኅበር እረኛ እንደሌለው መንጋ እንዳይሆን፥ በፊታቸው የሚወጣውን በፊታቸውም የሚገባውን የሚያስወጣቸውንም የሚያስገባቸውንም ሰው የሥጋ ሁሉ መንፈስ አምላክ እግዚአብሔር በማኅበሩ ላይ ይሹመው።


跟着我们:

广告


广告