Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 27:10 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ወንድሞች ከሌሉትም ውርሱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ወንድሞችም ከሌሉት የአባቱ ወንድሞች ይውረሱ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ወን​ድ​ሞ​ችም ባይ​ኖ​ሩት፥ ርስ​ቱን ለአ​ባቱ ወን​ድ​ሞች ትሰ​ጣ​ላ​ችሁ፤

参见章节 复制




ዘኍል 27:10
2 交叉引用  

የአባቱም ወንድሞች ባይኖሩት ከወገኑ ለቀረበ ዘመድ ርስቱን ስጡ እርሱም ይውረሰው፤ እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘ ለእስራኤል ልጆች ሥርዓትና ፍርድ ይሁን።


ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ስጡ፤


跟着我们:

广告


广告