ዘኍል 26:6 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ከአስሮን የአስሮናውያን ወገን፥ ከከርሚ የከርማውያን ወገን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በአስሮን በኩል፣ የአስሮናውያን ጐሣ፤ በከርሚ በኩል፣ የከርማውያን ጐሣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከአስሮን የአስሮናውያን ወገን፥ ከከርሚ የከርማውያን ወገን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሔጽሮን፥ ከርሚና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከአስሮን የአስሮናውያን ወገን፤ ከከርሚ የከርማውያን ወገን። 参见章节 |