Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 26:45 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45 ከበሪዓ ልጆች፤ ከሔቤር የሔቤራውያን ወገን፥ ከመልኪኤል የመልኪኤላውያን ወገን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 እንዲሁም በበሪዓ ዘሮች በኩል፣ በሔቤር በኩል፣ የሔቤራውያን ጐሣ፣ በመልኪኤል በኩል፣ የመልኪኤላውያን ጐሣ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 እነዚህ ከበሪዓ ልጆች ናቸው፤ ከሔቤር የሔቤራውያን ወገን፥ ከመልኪኤል የመልኪኤላውያን ወገን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 ከበሪዓ ልጆች፦ ሔቤር፥ መልኪኤል፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የብ​ን​ያም ልጆች እነ​ዚህ ናቸው። ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት አርባ አም​ስት ሺህ ስድ​ስት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 26:45
3 交叉引用  

የአሲርም ልጆች ዪምና የሱዋ፥ የሱዊ በሪዓ እኅታቸው ሤራሕ የበሪዓ ልጆችም ሔቤር መልኪኤል።


የአሴር ልጆች በየወገናቸው፤ ከዪምና የዪምናውያን ወገን፥ ከየሱዋ የየሱዋውያን ወገን፥ ከበሪዓ የበሪዓውያን ወገን።


የአሴርም የሴት ልጁ ስም ሤራሕ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告