Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 26:44 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 የአሴር ልጆች በየወገናቸው፤ ከዪምና የዪምናውያን ወገን፥ ከየሱዋ የየሱዋውያን ወገን፥ ከበሪዓ የበሪዓውያን ወገን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 የአሴር ዘሮች በየጐሣቸው እነዚህ ነበሩ፤ በዪምና በኩል፣ የዪምናውያን ጐሣ፣ በየሱዊ በኩል፣ የየሱዋውያን ጐሣ፣ በበሪዓ በኩል፣ የበሪዓውያን ጐሣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 በየወገናቸው የአሴር ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከዪምና የዪምናውያን ወገን፥ ከየሱዋ የየሱዋውያን ወገን፥ ከበሪዓ የበሪዓውያን ወገን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 የአሴር ነገድ ተወላጆች ዪምና፥ የሱዋ፥ በሪዓ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 የበ​ዓ​ሌም ልጆች አዴ​ርና ኖሐ​ማን፤ ከአ​ዴር የአ​ዴ​ራ​ው​ያን ወገን፥ ከኖ​ሐ​ማን የኖ​ሐ​ማ​ና​ው​ያን ወገን።

参见章节 复制




ዘኍል 26:44
4 交叉引用  

የአሲርም ልጆች ዪምና የሱዋ፥ የሱዊ በሪዓ እኅታቸው ሤራሕ የበሪዓ ልጆችም ሔቤር መልኪኤል።


የአሴር ልጆች ዪምና፥ የሱዋ፥ የሱዊ፥ በሪዓ፥ እኅታቸውም ሤራሕ።


የአሴር ልጆች በየትውልዳቸው፥ በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸው ቤቶች፥ እንደየስማቸው ቍጥር፥ ከሀያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ ያሉት፥ ወደ ሰልፍ የሚወጡት ሁሉ፥


ከበሪዓ ልጆች፤ ከሔቤር የሔቤራውያን ወገን፥ ከመልኪኤል የመልኪኤላውያን ወገን።


跟着我们:

广告


广告