ዘኍል 25:17 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17-18 በፌጎር በመቅሠፍቱ ቀን ስለተገደለችው ስለ ምድያም አለቃ ልጅ ስለ እኅታቸው ስለ ከስቢ በፌጎር ምክንያት በሸነገሉአችሁ ሽንገላ አስጨንቀዋችኋልና ምድያማውያንን አስጨንቁአቸው ግደሉአቸውም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 “ምድያማውያንን እንደ ጠላት ቈጥራችሁ ፍጇቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 “ምድያማውያን እንደ ጠላት ቁጠሩአቸው እነርሱንም ድል ንሱአቸው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “በምድያማውያን ላይ አደጋ ጥላችሁ ደምስሱአቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ምድያማውያንን አስጨንቋቸው፤ ግደሉአቸውም። 参见章节 |