Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 24:23 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ምሳሌውንም ይመስል ጀመር፥ እንዲህም አለ፦ እግዚአብሔር ይህን ሲያደርግ አወይ! ማን በሕይወት ይኖራል?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ከዚያም ንግሩን ቀጠለ፤ “ወዮ! አምላክ ይህን ሲያደርግ ማን ይተርፋል?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ምሳሌውንም ይመስል ጀመር፥ እንዲህም አለ፦ “እግዚአብሔር ይህን ባደረገ ጊዜ ወዮ! ማን በሕይወት ይኖራል?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 በመጨረሻም በለዓም የሚከተለውን የትንቢት ቃል ተናገረ፤ “በሰሜን በኩል የተሰበሰበ ይህ ሕዝብ ማን ነው?

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 አግ​ንም ባየው ጊዜ በም​ሳሌ ይና​ገር ጀመር፤ እን​ዲ​ህም አለ፦ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይህን ሲያ​ደ​ርግ አወይ ማን በሕ​ይ​ወት ይኖ​ራል?

参见章节 复制




ዘኍል 24:23
5 交叉引用  

የሶርያ ንጉሥ ሠራዊት አለቃ ንዕማን እግዚአብሔር በእርሱ እጅ ለሶርያ ደኅንነትን ስለ ሰጠ በጌታው ዘንድ ታላቅ ክቡር ሰው ነበረ፤ ደግሞም ጽኑዕ ኀያል ነበረ፤ ነገር ግን ለምጻም ነበረ።


ነገር ግን እርሱ እንደ አንጥረኛ እሳትና እንደ አጣቢ ሳሙና ነውና የሚመጣበትን ቀን መታገሥ የሚችል ማን ነው? እርሱስ በተገለጠ ጊዜ የሚቆም ማን ነው?


በያዕቆብ ላይ አስማት የለም፥ በእስራኤልም ላይ ምዋርት የለም፤ በጊዜው ስለ ያዕቆብና ስለ እስራኤል፦ እግዚአብሔር ምን አደረገ! ይባላል።


ነገር ግን አሦር እስኪማርክህ ድረስ ቄናዊው ለጥፋት ይሆናል።


ከኪቲም ዳርቻ መርከቦች ይመጣሉ፥ አሦርንም ያስጨንቃሉ፥ ዔቦርንም ያስጨንቃሉ፤ እርሱም ደግሞ ወደ ጥፋት ይመጣል።


跟着我们:

广告


广告