ዘኍል 2:26 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ስድሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የሰራዊቱም ብዛት ስድሳ ሁለት ሺሕ ሰባት መቶ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ስልሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ብዛታቸውም ሥልሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የተቈጠሩ ሠራዊቱም ስድሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ። 参见章节 |