ዘኍል 2:23 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ሠላሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 የሰራዊቱም ብዛት ሠላሳ ዐምስት ሺሕ አራት መቶ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ሠላሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 የእነርሱም ብዛት ሠላሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የተቈጠሩ ሠራዊቱም፥ ሠላሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። 参见章节 |