ዘኍል 16:48 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 በሙታንና በሕያዋን መካከል ቆመ፤ መቅሠፍቱም ተከለከለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም48 እርሱም በሕይወት ባሉትና በሞቱት መካከል ቆመ፤ መቅሠፍቱም ተከለከለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 በሙታንና በሕያዋን መካከል ቆመ፤ መቅሠፍቱም ተገታ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 በዚህም መቅሠፍቱ እንዲቆም አደረገ፤ አሮንም በሞቱትና በሕይወት ባሉት መካከል ቆሞ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 በሙታንና በሕያዋን መካከል ቆመ፤ መቅሠፍቱም ተከለከለ። 参见章节 |