Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 16:43 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

43 ሙሴና አሮንም ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት መጡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

43 ከዚያም ሙሴና አሮን ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት ለፊት ሄዱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

43 ሙሴና አሮንም ወደ መገናኛው ድንኳን ፊት ለፊት ወዳለው ስፍራ መጡ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

43 ሙሴና አሮንም መጥተው በመገናኛው በድንኳን ፊት ለፊት ቆሙ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

43 ሙሴና አሮ​ንም ወደ ምስ​ክሩ ድን​ኳን ፊት ገቡ።

参见章节 复制




ዘኍል 16:43
3 交叉引用  

እንዲህም ሆነ፤ ማኅበሩ በሙሴና በአሮን ላይ በተሰበሰቡ ጊዜ ወደ መገናኛው ድንኳን አዩ፤ እነሆም፥ ደመናው ሸፈነው፥ የእግዚአብሔርም ክብር ተገለጠ።


እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦


አሮንም ወደ ሙሴ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ተመለሰ፤ መቅሠፍቱም ተከለከለ።


跟着我们:

广告


广告