ዘኍል 16:4 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ሙሴም በሰማ ጊዜ በግምባሩ ወደቀ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሙሴም ይህን ሲሰማ በግንባሩ መሬት ላይ ተደፋ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሙሴም በሰማ ጊዜ በግምባሩ ወድቆ ሰገደ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሙሴም ይህን በሰማ ጊዜ በግንባሩ ወድቆ ጸለየ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሙሴም በሰማ ጊዜ በግንባሩ ወደቀ። 参见章节 |