ዘኍል 15:34 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 ያደርጉበትም ዘንድ የሚገባው አልተገለጠምና በግዞት አስቀመጡት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 በሰውየው ላይ ምን መደረግ እንዳለበት ግልጽ የሆነ ነገር ባለመኖሩ በጥበቃ ሥር እንዲቈይ አደረጉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 በእርሱም ላይ ምን ሊደረግበት እንደሚገባ ገና ግልጽ አልነበረምና በእስር ቤት አኖሩት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 በእርሱ ላይ የሚወሰደው እርምጃ ግልጥ ሆኖ ስላልተገኘ ለጊዜው በዘብ ተጠብቆ እንዲቈይ ተደረገ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 እንዴት እንደሚያደርጉት አልፈረዱምና በግዞት ቤት አዋሉት። 参见章节 |