ዘኍል 15:18 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ወደማመጣችሁ ምድር በገባችሁ ጊዜ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “እስራኤላውያንን ተናገራቸው፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘እኔ ወደምወስዳችሁ ምድር ገብታችሁ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ለእነርሱ ተናገር፦ ወደማመጣችሁ ምድር በገባችሁ ጊዜ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ እኔ ወደምመራችሁ ምድር በምትገቡበት ጊዜ፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ 参见章节 |