Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 13:9 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9-10 ከብንያም ነገድ የራፉ ልጅ ፈልጢ፤ ከዛብሎን ነገድ የሰዲ ልጅ ጉዲኤል፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ከብንያም ነገድ፣ የራፉ ልጅ ፈልጢ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ከብንያም ነገድ የራፉ ልጅ ፈልጢ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ከብንያም ነገድ የራፉ ልጅ ፈልጢ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ከብ​ን​ያም ነገድ የራፋ ልጅ ፈልጢ፤

参见章节 复制




ዘኍል 13:9
6 交叉引用  

ከኤፍሬም ነገድ የነዌ ልጅ አውሴ፤


ጽኑ፥ አይዞአችሁ፥ አትፍሩ፥ ከፊታቸውም አትደንግጡ፤ አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ አይጥልህም፥ አይተውህም።


በፊትህም የሚሄድ እርሱ እግዚአብሔር ነው፤ ከአንተ ጋር ይሆናል፥ አይጥልህም፥ አይተውህም፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ አለው።


ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር በፈረዖንና በግብፅ ሁሉ ያደረገውን፥


አምላክህ እግዚአብሔር፥ ታላቅና የሚያስፈራ አምላክ፥ በመካከልህ ነውና ከእነርሱ የተነሣ አትደንግጥ።


跟着我们:

广告


广告