ዘኍል 13:25 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ምድሪቱንም ዐሥሠው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሰዎቹ ምድሪቱን ለአርባ ቀኖች ካጠኑ በኋላ ተመለሱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ከዚያ ተመለሱ። 参见章节 |