ዘኍል 10:5 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 መለከትንም ከፍ ባለ ድምፅ ስትነፉ በምሥራቅ በኩል የሰፈሩት ይጓዙ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 መለከቱ ከፍ ባለ ድምፅ ሲነፋ በስተምሥራቅ የሰፈሩት ነገዶች ጕዞ ይጀምሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የማስጠንቀቂያውንም መለከት ከፍ ባለ ድምፅ ስትነፉ በምሥራቅ በኩል የሰፈሩት ይጓዛሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በአንድ መለከት ረዘም ላለ ጊዜ የማስጠንቀቂያ ድምፅ ሲሰማ በስተ ምሥራቅ የሰፈሩት ነገዶች ጒዞ ይጀምሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 መለከቱንም በምልክት ስትነፉ በምሥራቅ በኩል የሰፈሩት ይጓዙ። 参见章节 |