Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 10:26 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 በአሴርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የኤክራን ልጅ ፋግኤል አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 እንዲሁም የአሴር ነገድ ሰራዊት አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 በአሴርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የኤክራን ልጅ ፋግኤል አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 የአሴር ነገድ መሪ የዖክራን ልጅ ፋግዒኤል ነበር፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 በአ​ሴ​ርም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የኤ​ክ​ራን ልጅ ፋግ​ኤል አለቃ ነበረ።

参见章节 复制




ዘኍል 10:26
4 交叉引用  

ከአሴር የኤክራን ልጅ ፋግኤል፥


ከሰፈሮቹ ሁሉ በኋላ የሆነ የዳን ልጆች ሰፈር ዓላማ በየሠራዊታቸው ተጓዘ፤ በሠራዊቱም ላይ የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር አለቃ ነበረ።


በንፍታሌምም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የዔናን ልጅ አኪሬ አለቃ ነበረ።


በአሥራ አንደኛውም ቀን የአሴር ልጆች አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል፤


跟着我们:

广告


广告