ዘኍል 10:15 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 በይሳኮርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሶገር ልጅ ናትናኤል አለቃ ነበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 የይሳኮር ነገድ ሰራዊት አለቃም የሶገር ልጅ ናትናኤል ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በይሳኮርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሶገር ልጅ ናትናኤል አለቃ ነበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የይሳኮር ነገድ መሪ የጹዓር ልጅ ናትናኤል ነበር፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በይሳኮርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሰገር ልጅ ናትናኤል አለቃ ነበረ። 参见章节 |