10 የኤራ ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ ሁለት።
10 የኤራ ዘሮች 652
10 የአራሕ ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ ሁለት።
10 የኤራ ልጆች ስድስት መቶ አምሳ ሁለት።
የኤራ ልጆች፥ ሰባት መቶ ሰባ አምስት።
ከኢያሱና ከኢዮአብ ልጆች የሆኑ የፈሐት ሞዓብ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ አሥራ ስምንት።
የሰፋጥያስ ልጆች ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።