Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ነህምያ 3:2 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 በአጠገቡ የኢያሪኮ ሰዎች ሠሩ፥ በአጠገባቸውም የአምሪ ልጅ ዘኩር ሠራ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ቀጥሎ ያለውንም የኢያሪኮ ሰዎች ሠሩ፤ እነርሱ ከሠሩት ቀጥሎ ደግሞ የአምሪ ልጅ ዛኩር ሠራ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 በአጠገቡ የኢያሪኮ ሰዎች ሠሩ፤ በአጠገቡም የኢምሪ ልጅ ዛኩር ሠራ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 የኢያሪኮ ሰዎች የዚያን ተከታይ ክፍል ሲሠሩ፥ ዘኩር የተባለው የኢምሪ ልጅ ከዚያ ቀጥሎ የሚገኘውን ክፍል ሠራ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 በአ​ጠ​ገ​ቡም የኢ​ያ​ሪኮ ሰዎች ሠሩ፤ በአ​ጠ​ገ​ባ​ቸ​ውም የአ​ምሪ ልጅ የዘ​ኩር ልጆች ሠሩ።

参见章节 复制




ነህምያ 3:2
4 交叉引用  

የኢያሪኮ ልጆች፥ ሦስት መቶ አርባ አምስት።


ዘኩር፥ ሰራብያ፥ ሰበንያ፥ ሆዲያ፥ ባኒ፥ ብኒኑ።


የሃስናአ ልጆችም የዓሣ በር ሠሩ፥ ሰረገሎቹን አኖሩ፥ ሳንቃዎቹንም አቆሙ፥ ቁልፎቹንና መወርወሪያዎቹንም አደረጉ።


የኢያሪኮ ልጆች፥ ሦስት መቶ አርባ አምስት


跟着我们:

广告


广告