ማቴዎስ 7:20 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ስለዚህ በፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ስለዚህ በፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ስለዚህ፥ ሐሰተኞች ነቢያትን በሥራቸው ፍሬ ታውቁአቸዋላችሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። 参见章节 |