ማቴዎስ 3:8 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እንግዲህ ለንስሓ የሚገባ ፍሬ አፍሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አፍሩ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እንግዲያውስ ንስሓ መግባታችሁን የሚያመለክት ሥራ ሥሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤ 参见章节 |