ማቴዎስ 27:12 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የካህናት አለቆችም ሽማግሎችም ሲከሱት ምንም አልመለሰም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ሲከስሱት ግን ምንም መልስ አልሰጠም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በሊቃነ ካህናትና በሽማግሌዎች ሲከሰስ ምንም አልመለሰም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ነገር ግን የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ሲወነጅሉት ምንም መልስ አልሰጠም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የካህናት አለቆችም ሽማግሎችም ሲከሱት ምንም አልመለሰም። 参见章节 |